የታንዛኒያው ፕሬዝደንት ጆን ማጉፉሊ በእስር ቤት ለሚገኙ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ ኢትዮጵያዊያን ምህረት ማድረጋቸውን አስታወቁ

ፕሬዝደንቱ ይህንን የገለፁት ከፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር የነበራቸውን ውይይት ካጠናቀቁ በኋላ ነው፡፡ ማግፉሊ በቴሌቪዥን በተሰራጨ መግለጫቸው ሲናገሩ ‹‹ህገ ወጥ ስደተኛ በመሆናቸው የታሰሩትና አንዳንዶቹም እስከ ሰባት አመት በእስር ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያዊያን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይፈታሉ›› ብለዋል፡፡ ጨምረውም እነዚህ ኢትዮጵያዊያን ወደአገራቸው ተመልሰው በአገር ግንባታው ላይ እንደሚሳተፉ አስረድተዋል፡፡ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ … Continue reading የታንዛኒያው ፕሬዝደንት ጆን ማጉፉሊ በእስር ቤት ለሚገኙ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ ኢትዮጵያዊያን ምህረት ማድረጋቸውን አስታወቁ